Amharic 11-09-2023
ኖቬምበር 1, 2023
ስለ አእምሮ ጤንነት ግንዛቤ በዚህ ሳምንት ያክብሩ
MCPS እና የሞንትጎመሪ ካውንቲ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂስቶች ማህበር (MCSPA) ለወጣቶች እና ለቤተሰቦች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከአእምሮ ጤና ባለሙያዎች የመስማት እድል ለመስጠት እስከ ኖቬምበር 4 ድረስ ነፃ ዝግጅቶችን ያስተናግዳሉ። በአካል እና በቨርቹዋል የሚካሄደው የዝግጅቶች ሳምንት፣ ተናጋሪዎችን እና አውደጥናቶችን/ወርክሾፖችን ያካትታል።
ኖቬምበር 1፣ከ6-8 p.m. በሪቻርድ ሞንትጎመሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች እና በአሁኑ ጊዜ የዓዕምሮ ጤና ባለሙያ እና አቀንቃኝ የሆኑት ዶ/ር ጄይ ባርኔት ለተማሪዎች ስለ ዓዕምሮ ጤና አስፈላጊነት (ጠቀሜታ)፣ መገለልን ሰለማስወገድ እና እርዳታ ስለመፈለግ (ስለመሻት) ተማሪዎች ለተሳትፏቸው SSL ሰዓቶችን ማግኘት ይችላሉ። ይህ ዝግጅት MCPS-TV እና MCPS en Español ዩቲዩብ ቻናሎች ላይም በቀጥታ ይተላለፋል። በአካል ለመገኘት ካሰቡ፣ እባክዎን ይመዝገቡ/RSVP።
ሳምንቱ በቨርቹዋል የሪሶርስ አውደ ርዕይ እና በባለሙያዎች የፓነል ውይይት ቅዳሜ፣ ኖቬምበር 4 ከ11:30 a.m.–1 p.m. ይካሄዳል። በዚህ ዝግጅት ስለ MCPS የአእምሮ ጤና መገልገያዎች/ሪሶርሶች፣ ስለ አገልግሎት ሰጪዎች እና የማህበረሰብ አጋሮች ለተማሪዎች እና ለቤተሰቦቻቸው መረጃ ይሰጣል።
ሳምንቱ፦ ጤናማ ልማዶች፣ አወንታዊ የትምህርት አውድን በእኩልነት እና በብዝሃነት መደገፍ፣ እና ማህበራዊ-ስሜታዊ ቃላትን በአግባቡ በመጠቀም ችግሮችን መደገፍን በመሳሰሉ ርእሶች ላይ የተቀረጹ ቪዲዮዎችንም ያካትታል። የአእምሮ ነርቭ ልዩነት/neurodiversity፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ደህንነት፣ ዮጋ እና ህመም ማስታገሻ፣ እና የአደንዛዥ እጽ አጠቃቀም መከላከልን በተመለከተ ከባለሙያዎች ጋር ቃለ ምልልስ ይደረጋል።
በመጪዎቹ መድረኮች ስለ ሥራ ማስኬጃ ባጀት ግንዛቤ ያግኙ
ስለ 2024–2025 የስራ ማስኬጃ በጀት ሂደት የበለጠ ለማወቅ MCPS ተከታታይ የውይይት መድረኮችን አያስተናገደ ነው። ከMCPS አመራር ጋር ለመወያየት እና በቡድን የውይይት ክፍለ ጊዜዎች የመሳተፍ እድል ለማግኘት ይቀላቀሉን። እባክዎን ይሳተፉ እንደሆነ እና የስፓኒሽኛ ወይም የአሜሪካ የምልክት ቋንቋ ትርጉም ያስፈልግዎት እንደሆነ ያሳውቁን።
ዝግጅቶች ይካሄዳሉ፡-
- ሐሙስ፣ ኖቬምበር 2, ከ 6:30–8 p.m., ቨርቹዋል መድረክ። ይህ ዝግጅት MCPS ዋናው የበይነመረብ ገጽ ላይ በቀጥታ ይተላለፋል። ይመዝገቡ/RSVP.
- ማክሰኞ፣ ኖቬምበር 14፣ ከ 6፡30-8፣ ቨርቹዋል ይካሄዳል። ይመዝገቡ/RSVP.
በተጨማሪም እሮብ፣ ኖቬምበር 8 በጌትስበርግ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች ብቻ ክፍት የሆነ መድረክ ነው።
ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሪጅናል/ካውንቲ አቀፍ ልዩ ፕሮግራሞች እና ለሜሪላንድ ቨርቹዋል አካዳሚ ማመልከቻ የሚቀርብበት ጊዜ ኖቬምበር 8 ያበቃል።
የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ParentVUE ላይ የሚገኘውን የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት "common application" በመጠቀም ለሪጅናል/ካውንቲ አቀፍ ልዩ ፕሮግራሞች ማመልከት ይችላሉ። በተጨማሪም፣ከ9ኛ እስከ 11ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ለሙያ ዝግጁነት ፕሮግራሞች ማመልከት ይችላሉ። ለተማሪዎች እና ለቤተሰቦች የመረጃ ክፍለ ጊዜዎች ይኖራሉ። ሁሉም ቀኖች በልዩ ፕሮግራሞች ድረ-ገጽ ላይ አሉ።
ማመልከቻዎች የሚቀርቡበት የመጨረሻ ቀን እሮብ፣ ኖቬምበር 8 ነው። ፕሮግራሞችን-በጨረፍታ ስለ ብቁነት፣ እና በተደጋጋሚ ስለሚነሱ ጥያቄዎች በዚህ ድረ ገጽ ላይ ይመልከቱ።
2024-2025 የትምህርት ዓመት ለሞንትጎመሪ ቨርቹዋል አካዳሚ (MVA) ማመልከቻ የሚቀርብበት የመጨረሻው ቀን አርብ፣ ኖቬምበር 3, 2023 ነው። የቨርቹዋል አካዳሚ 2023-2024 የትምህርት ዓመት ሴሚስተር 2 የተጠባባቂዎች ዝርዝር ማመልከቻዎች እንዲሁ ኖቬምበር 3. ይጠናቀቃሉ። ከኖቬምበር 3, 2023 በኋላ እስከ ፌብሩዋሪ. 9, 2024 የሚቀርቡ ማመልከቻዎች ወደ 2024-2025 የተጠባባቂዎች ዝርዝር ውስጥ ይገባሉ።
ለበለጠ መረጃ MVA ድረገጽ ይጎብኙ።
ለአመቱ ምርጥ የድጋፍ ኣገልግሎቶች ሰራተኛ እጩዎችን ለማቅረብ ክፍት ነው
የአመቱ ምርጥ የድጋፍ አገልግሎት ሰራተኛ ሽልማት 2024 እጩዎችን ለማቅረብ አሁን ክፍት ነው። በዚህ አመት፣ MCPS እና SEIU Local 500 ለተማሪዎች፣ ለሰራተኞች እና ለማህበረሰቡ ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅዖ ሲያበረክቱ ሙያዊ ብቃት ለሚያሳዩ 24 የድጋፍ አገልግሎቶች ሰራተኞች እውቅና ይሰጣሉ። ተጠቋሚዎች (ዕጩዎች) በቋሚ የሥራ መደብ ውስጥ ንቁ የድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎች መሆን አለባቸው፣ እና ከMCPS ጋር ቢያንስ የሶስት ዓመት አገልግሎት ሊኖራቸው ይገባል። የተሞሉ የጥቆማ ሠነዶች በኤሌክትሮኒክስ ለ memberservices@seiu500.org መቅረብ አለባቸው። ለዓመቱ ምርጥ የድጋፍ ሰጪ አገልግሎቶች ሠራተኛ ሽልማት የእጩዎች ጥቆማ የሚሰጥበት የመጨረሻው ቀን ማክሰኞ፣ ዲሴምበር 12. እስከ 5 p.m. ነው።
ለሌሎች መምህር እና አስተዳዳሪ ሽልማቶች እጩዎችን ለመጠቆምም ክፍት ነው። ለሚከተሉት ዕውቅናዎች የሚቀርቡ ሰነዶች እስከ አርብ፣ ዲሴምበር 22 እኩለ ሌሊት ድረስ መቅረብ አለባቸው። ከዚህ በታች ያለውን ዝርዝር ይመልከቱ፦
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ የአመቱ ምርጥ መምህር ሽልማት
የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ የዓመቱ ስኬታማ የመሆን ተስፋ ያለው መምህር ሽልማት
የዋሽንግተን ፖስት የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ሽልማት
የሸርሊ ጄ. ሎሪ 'ስለማስተማርዎ እናመሰግናለን' ሽልማት
የሱፐርኢንተንደንት አመታዊ የማርክ ማን የልህቀት እና ስምምነት ሽልማት
የ 2023-2024 የቲያትር ፕሮዳክሽን ይመልከቱ!
በመካከለኛ እና በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የፎል ወቅት የቲያትር ዝግጅቶች መጋረጃ እየተከፈተ ነው። እስከ 2024 መጀመሪያ ድረስ የሚካሄዱትን ምርጥ ትርኢቶች ለማየት አሁኑኑ ያቅዱ።
ከ“Shrek” and “Mamma Mia” እስከ “Radium Girls” and “Lavender”፣ በ 2023 አልበርት አንስታይን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ የተዘጋጁ ኦሪጅናል ስራዎች፣ ለሁሉም ሰው የሚሆን ነገር አለ። ይምጡ!
2023–2024 የፎል ወቅት ፕሮዳክሽኖች
PSA ውድድር፡ ተናገር/ሪ፣ ህይወት አድን/ኚ
የሞንትጎመሪ ካውንቲ የስቴት ጥብቅና ፅህፈት ቤት ስለ ታዳጊ ወጣቶች የኦፒዮይድ አላግባብ መጠቀምን ወይም ከመጠን በላይ መውሰድን እና በታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚታየውን የፈንታኒል አደጋ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ታዳጊዎች ኦሪጅናል ቪዲዮ እንዲፈጥሩ የሚጠይቅ የህዝብ አገልግሎት ማስታወቂያ ውድድር እያዘጋጀ ነው። ውድድሩ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ክፍት ሲሆን፣ የሚሳተፉ ተማሪዎች 10 የተማሪ አገልግሎት ትምህርት (SSL) ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።
ተማሪዎች በውድድሩ ላይ በግላቸው ወይም በቡድን መሳተፍ ይችላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ተማሪዎች ከሁለቱ መንገዶች በአንዱ ብቻ መሳተፍ አለባቸው።
ከፍተኛው ሽልማት $1,000፣ ሁለተኛ ደረጃ $750፣ ሶስተኛ የወጣ እና የደጋፊዎች አሸናፊዎች $500 ያገኛሉ። የገንዘብ ሽልማቶቹ እየተበረከቱ ያሉት በማግኖሊያ ፕሉምቢንግ/Magnolia Plumbing ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ ህገወጥ ፈንቴኒልን በመውሰድ ህይወታቸውን ያጡ - ሚካኤል ፒሳርራ እና ማቲው ሎዶን የተባሉ የMCPS ተመራቂ የነበሩ ሁለት ወጣቶችን ለመዘከር ነው።
ሰነዶች የሚቀርቡበት የመጨረሻው ቀን አርብ፣ ኖቬምበር 17 ነው።
እዚህ ያስገቡ/Enter here
ተጨማሪ መረጃ
ጥያቄ ካለዎት እዚህ ኢሜይል ይላኩ።
መኪና ይለግሱ፣ የግብር ቅነሳ ያግኙ
የሞንትጎመሪ ካውንቲ የተማሪዎች ኦቶሞቲቭ ትሬድስ ፋውንዴሽን (ATF) የመኪና ስጦታዎችን (ልገሳዎችን) ይፈልጋል። ልገሳዎቹ ከ400 በላይ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ያገለገሉ መኪናዎችን እንዴት መመርመር፣ መጠገን እና ማደስ እንደሚችሉ እንዲማሩ ይረዳቸዋል። ATF ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ለተማሪዎች የጥገና፣ የእድሳት፣ የሽያጭ እና የግብይት (ማርኬቲንግ) ተግባራዊ ትምህርት በመስጠት የአውቶሞቲቭ ትምህርትን የሚያበረታታ ድርጅት ነው። የአውቶሞቲቭ ፕሮግራም አንድ አካል በመሆኑ፣ ተማሪዎች በትምህርት ዓመቱ በሦስት የሽያጭ ክፍለጊዜዎች መኪናዎቹን ይሸጣሉ።
ATF ዓመቱን በሙሉ ከሰኞ እስከ አርብ በደማስከስ፣ በጌትስበርግ፣ እና በሴኔካ ቫሊ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በቶማስ ኤዲሰን ሁለተኛ ደረጃ የቴክኖሎጂ ትምህርት ቤት ከ 8 a.m.–3 p.m. ባለው ጊዜ ውስጥ ልገሳዎችን ይቀበላል። ስጦታዎቹ (ልገሳዎቹ) ታክስ የሚያስቀንሱ ሊሆኑ ይችላለ።
ለተጨማሪ መረጃ፣ ATF ድረገጽ ይጎብኙ። የመኪና ልገሳ ለማድረግ ቀጠሮ ለማስያዝ ማይክ ስናይደርን በስልክ ቁጥር 240-740-2047 ያነጋግሩ።
C-SPAN የዘጋቢ ቪድኦ ውድድር ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ክፍት ነው።
ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች በ C-SPAN ዓመታዊ ብሔራዊ የቪድዮ ዘጋቢ/ዶክመንተሪ "StudentCam" ውድድር ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፣ ይህም ማህበረሰባችን ላይ ተፅእኖ ስለሚያሳድሩ ጉዳዮች በትኩረት እንዲያስቡ ያበረታታቸዋል።
በዚህ አመት ተማሪዎች "ያለፈውን እያጤኑ ወደፊት መመልከት" ከሚለው ከውድድሩ ጭብጥ ጋር የተገናኘ ርዕስ ላይ ከአምሰት እስክ ስድስት ደቂቃ የሚፈጅ የዘጋቢ/ዶክመንተሪ ቪዲዮ እንዲሰሩ እየተጠየቁ ነው። ተማሪዎች ከሚከተሉት ጥያቄዎች ውስጥ መፍትሄ የሚሰጡበትን አንዱን ጥያቄ እንዲመርጡ ይጠየቃሉ፡"
- በሚቀጥሉት 20 ዓመታት፣ በአሜሪካ ውስጥ ማየት የሚፈልጉት በጣም አስፈላጊው ለውጥ ምንድነው? ለእርስዎ አስፈላጊ (ጠቃሚ) የሆነውን አንድ የተወሰነ ጉዳይ እና ወደፊት ሊያዩዋቸው የሚፈልጓቸውን ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላቸው የፖሊሲዎች፣ የህጎች እና የተግባሮች ዝግመተ ለውጥን በዝርዝር ያስቀምጡ።
- ባለፉት 20 ዓመታት፣ በአሜሪካ ውስጥ በጣም አስፈላጊ የነበረው ለውጥ ምንድን ነው? አንድን የተወሰነ ህግ፣ክስተት ወይም ፈጠራን መርምር\ሪ፣ተፅዕኖውን እና ለምን አስፈላጊ ነው ብለህ እንደምታስብ አስረዳ/ብለሽ እንደምታስቢ አስረጂ።
የማስረከቢያ ቀነ-ገደብ አርብ፣ ጃኑወሪ 19, 2024 ነው።
ተጨማሪ መረጃ
መታወስ ያለባቸዉ ቀኖች፦
ሐሙስ፣ ኖቬምበር 1– የማርክ መስጫ 2ኛ ክፍለጊዜ ይጀምራል
ሐሙስ፣ ኖቬምበር 9 – የሪፖርት ካርድ ስርጭት
ሰኞ፣ ኖቬምበር 6 – የትምህርት ቦርድ ስለ ፋሲሊቲዎች እና ወሰኖች የሚሰማበት ችሎት
ማክሰኞ፣ኖቬምበር 7 – የትምህርት ቦርድ ስለ ፋሲሊቲዎች እና ወሰኖች የሚሰማበት ችሎት
ሐሙስ፣ ኖቬምበር 9 – የትምህርት ቦርድ ስብሰባ
Chinese 11-09-2023
2023年11月1日
本週慶祝心理健康宣傳
MCPS和蒙郡學校心理學家協會(MCSPA)將於11月4日前共同舉辦一系列免費的活動, 讓青少年及其家人有機會聽取心理保健專家介紹的各類話題。為期一週的活動將以實體和虛擬方式進行, 包括特邀講員和講座。
現為心理健康專家和心理健康倡導者的前職業橄欖球運動員Jay Barnett博士將於11月1日晚上6至8點在Richard Montgomery高中與學生討論心理健康、打破污名化和尋求幫助的重要性。 出席的學生可以獲得學生服務學習(SSL)時數。 此活動也將在 MCPS-TV 和 MCPS en Español YouTube 頻道上進行直播。如果您計畫親自參加, 請在這裡回覆。
本週最後的活動是11月4日(週六)上午11:30至下午1點舉行的虛擬資源博覽會和專家小組討論。活動將為學生及其家人提供有關MCPS心理健康資源、業者及社區合作夥伴的信息。
這一週的活動有涵蓋各種話題的錄播視頻, 包括健康習慣、通過公平和多元化來支持積極正面的學校氛圍、以及通過使用社交情緒詞彙來幫助解決問題。專家訪談的話題包括神經多元性、鍛鍊和健康、瑜珈和疼痛管理、預防濫用藥物等。
在即將舉行的討論會上了解營運預算
MCPS將舉辦一系列的討論會, 以便您瞭解有關2024-2025年運作預算流程的更多資訊。請加入我們與MCPS領導層進行的討論以及參加分組討論的機會。請告知我們您是否會參加以及是否需要西班牙語或美國手語翻譯。
活動日期和地點如下:
- 11月2日(週四), 晚上6:30-8點, 虛擬討論會。我們也將在MCPS的主頁上現場直播這次活動。請在這裡回覆.
- 11月14日(週二) 晚6:30-8點, 虛擬形式。請在這裡回覆.
11月8日(週三), Gaithersburg高中還將舉辦一個僅對學生開放的討論會。
高中地區性/全郡特殊計畫和馬里蘭州虛擬學院的申請截止日期為11月8日
8年級學生可以使用ParentVUE中的高中通用申請表來申請區域/全郡特殊計畫。此外, 9-11年級的學生還可以申請職業預備計畫。我們將為學生和家庭舉辦資訊說明會, 您可以在特殊計畫網頁查看這些會議的日期。
申請的截止日是11月8日(週三)。計畫總覽、資格和常見問題都可以在這個網站查看。
2024-2025學年蒙郡虛擬學院 (MVA) 申請截止日期為2023年11月3日(週五)。2023-2024學年虛擬學院第二學期候補名單的申請也將於11月3日截止。2023年11月3日之後 (但在2024年2月9日之前) 提交的申請將加進2024-2025學年候補名單中。請瀏覽MVA網站以了解詳情。
年度最佳後勤服務員工獎徵求獲獎提名人
我們正在徵尋2024年度最佳後勤服務員工的獲獎提名人。今年, MCPS和SEIU Local 500將表彰在為學生、員工和社區的成功做出貢獻時展現出專業精神的24名後勤服務員工。被提名者必須是在職並持有終身僱員身分的後勤專業人員, 並且在MCPS工作了至少三年。完成的提名表必須以電子方式提交至 memberservices@seiu500.org。年度最佳後勤服務員工獎提名截止時間為12月12日(週二)下午5點。
其他教師和管理人員獎也開放提名。以下獎項的提交截止日期為12月22日(週五)午夜。請參閱以下列表:
蒙郡公立學校年度最佳教師獎
蒙郡公立學校教師新星獎
華盛頓郵報年度最佳教師獎
Shirley J. Lowrie謝師獎
教育總監年度Mark Mann優秀和諧獎
請瀏覽2023-2024學年劇院上演的戲劇!
秋季劇院的大幕正在初中和高中拉開。請早做準備, 一起來觀看這些持續到2024年初的精采演出。
從“Shrek”和“Mamma Mia”到“Radium Girls”和 2023年Albert Einstein高中畢業生的原創作品“Lavender”, 每個人都能找到適合自己的內容。一起來欣賞吧!
2023–2024秋季戲劇作品
PSA比賽:"大聲疾呼, 救人一命"
蒙郡檢察官辦公室正在舉辦青少年原創公益廣告視頻比賽, 以便在青少年中宣傳阿片類藥物濫用或過量使用及芬太尼的危險。該比賽向中學生開放, 參加即可獲得10小時的學生服務學習 (SSL) 時數。
學生可以自行或集體參加比賽, 但只能參加一項。
最高獎金為1,000美元, 第二名獎金為750美元, 第三名和最受歡迎獎的獲勝者將獲得500美元。現金獎金由Magnolia Plumbing提供捐贈, 以紀念兩名因非法芬太尼而喪生且都是MCPS畢業生的年輕人——Michael Pisarra和Matthew Loudon。
提交截止日期為11月17日(週五)。
在此輸入。
更多資訊
如有疑問, 請發電子郵件到這裡。
捐贈汽車; 獲取抵稅
蒙郡學生汽車行業基金會(ATF)希望民眾能夠捐出自己的汽車。您的捐贈將可幫助400多名高中生學習如何評估、修理和翻新舊車。ATF是一家非營利機構, 為學生提供促進汽車教育的汽車維護、修理、銷售和市場開發方面的實際操作教學。作為汽車計畫的一部分, 學生將在學年期間舉行三次汽車銷售活動。
ATF全年接受捐贈, 週一至週五上午8點至下午3點, 在Damascus, Gaithersburg和Seneca Valley高中, 以及Thomas Edison High School of Technology。捐贈可以抵稅。
如欲了解更多信息, 請瀏覽ATF網站。安排汽車捐贈事宜請致電240-740-2047並與Mike Snyder聯絡。
C-SPAN視頻紀錄片比賽向中學生開放
我們邀請6至12年級的學生參加C-SPAN一年一度的全美視頻紀錄片StudentCam比賽, 該項比賽鼓勵學生批判性地思考影響我們社區的問題。
今年, 學生們被要求製作一部時長5到6分鐘、與比賽主題相關的視頻紀錄片, 即“回顧過去, 展望未來"。請學生選擇以下提示之一進行探討:
- 未來20年, 你希望看到美國最重大的改變是什麼?詳細說明一項對你來說很重要的具體問題, 以及你希望未來看到的相關政策、法律和行動的演變。
- 過去20年, 美國最重大的改變是什麼?探討一項具體的法律、事件或發明, 解釋其影響以及你認為其重要的原因。
參賽截止日是2024年1月19日(週五)。
更多資訊
當記住的日期
11月2日(週四) – 第2評分期開始
11月9日(週四) – 分發成績單
11月6日(週一) - 教育委員會設施和學區界線聽證會
11月7日(週二) - 教育委員會設施和學區界線聽證會
11月9日(週四) – 教育委員會會議
French 11-09-2023
1er novembre 2023
Célébrez la sensibilisation à la santé mentale cette semaine
MCPS et le Montgomery County School Psychologists’ Association (MCSPA, Association des psychologues scolaires du comté de Montgomery), organiseront une série d'événements gratuits jusqu'au 4 novembre pour donner aux jeunes et aux familles l'occasion d'écouter des experts en santé mentale sur des questions importantes pour eux. La semaine d'événements, qui se déroulera en présentiel et en virtuel, comprendra des conférenciers et des ateliers.
Le mercredi 1er novembre de 18h à 20h au lycée Richard Montgomery, l'ancien footballeur professionnel devenu expert et défenseur de la santé mentale, le Dr Jay Barnett, sera présent pour évoquer devant les élèves de l'importance de la santé mentale, de la lutte contre la stigmatisation et de la recherche d'aide. Les élèves peuvent obtenir des heures SSL pour y assister. Cet événement sera également diffusé en direct sur les chaînes YouTube MCPS-TV et MCPS en Español. Si vous prévoyez d'y assister en présentiel, veuillez confirmer votre présence ici.
La semaine se terminera par une foire virtuelle des ressources et un panel d'experts le samedi 4 novembre de 11h30 à 13h00. Cet événement offrira des informations sur les ressources de santé mentale de MCPS, les prestataires et les partenaires de la communauté aux élèves et à leur famille.
La semaine comprendra également des vidéos préenregistrées sur des sujets tels que les habitudes saines, le soutien d'un climat scolaire positif grâce à l'équité et à la diversité, et le soutien à la résolution de problèmes grâce à la bonne mise en pratique du vocabulaire socio-émotionnel. Des entretiens auront lieu avec des experts en neurodiversité, en exercice et bien-être, en yoga, en gestion de la douleur et en prévention de la consommation de substances, entre autres.
Apprenez-en davantage sur le budget opérationnel lors des prochains forums
MCPS organise une série de forums pour en savoir plus sur le processus du budget opérationnel 2024-2025. Rejoignez-nous pour une discussion avec les dirigeants de MCPS et une opportunité de participer à des séances en petits groupes. Veuillez nous confirmer votre présence et le cas échéant, votre besoin d'un service d'interprétation en espagnol ou en langue des signes américaine.
Ces événements auront lieu :
- Jeudi 2 novembre de 18h30 à 20h00, forum virtuel. L'événement sera également diffusé en direct sur la page d'accueil de MCPS. Confirmer sa présence.
- Mardi 14 novembre, 18h30-20h, formulaire virtuel. Confirmer sa présence.
Il y aura également un forum le mercredi 8 novembre au lycée de Gaithersburg, ouvert uniquement aux élèves.
Les candidatures doivent être déposées le 8 novembre pour les programmes spéciaux régionaux/à l'échelle du comté des lycées et l'Académie virtuelle du Maryland.
Les élèves de 8ème grade peuvent postuler aux programmes spéciaux régionaux/à l'échelle du comté en utilisant l'application commune du lycée qui se trouvent dans ParentVUE. De plus, les élèves du 9ème au 11ème grade ont aussi la possibilité de postuler à des programmes de préparation au métier. Des séances d'information seront disponibles pour les élèves et les familles, et toutes les dates sont disponibles sur la page Internet des programmes spéciaux.
Les candidatures doivent être déposées avant le mercredi 8 novembre. L' Aperçu des programmes, les conditions d'éligibilité et les questions fréquemment posées sont consultable sur cette page page Internet.
Les candidatures pour l'Académie Virtuelle de Montgomery (MVA) pour 2024-2025 doivent être déposées le vendredi 3 novembre 2023. Les candidatures pour la liste d'attente pour le 2ème semestre de l'année 2023-2024 de l'Académie virtuelle doivent également être déposées d'ici le 3 novembre. Les candidatures soumises après le 3 novembre 2023, mais avant le 9 février 2024, seront ajoutées à la liste d'attente 2024-2025. Visitez le site Internet de l'évènement pour plus d'informations.
Nominations ouvertes pour l'employé de l'année des services de soutien
Le Prix de l'employé des services de soutien de l'année 2024 est désormais ouvert aux nominations. Cette année, MCPS et le SEIU Local 500 récompenseront 24 employés des services de soutien qui font preuve de professionnalisme dans leur effort pour contribuer à la réussite des élèves, du personnel et de la communauté. Les candidats doivent être des professionnels de soutien actifs occupant un poste permanent et avoir au moins trois ans de service auprès de MCPS. Les dossiers de candidature dûment remplis doivent être soumis par voie électronique à memberservices@seiu500.org. Les candidatures pour le prix de l'employé des services de soutien de l'année doivent être soumises le mardi 12 décembre avant 17h.
Les candidatures sont également ouvertes pour d’autres prix pour enseignants et administrateurs. Les candidatures pour les distinctions suivantes doivent toutes être soumises avant le vendredi 22 décembre, minuit. Consultez la liste ci-dessous :
Prix de l'enseignant de l'année de Montgomery County Public Schools
Prix de l'enseignant étoile montante de Montgomery County Public Schools
Prix de l'enseignant de l'année du Washington Post
Prix Shirley J. Lowrie « Thank You for Teaching » (Merci d'enseigner)
Prix annuel d'excellence et d'harmonie Mark Mann du Surintendant
Découvrez les productions théâtrales 2023-2024 !
Le rideau se lève sur les productions théâtrales de l'automne dans les collèges et lycées. Planifiez dès à présent de voir ces superbes spectacles, qui se dérouleront jusqu'au début de 2024.
De « Shrek » et « Mamma Mia » à « Radium Girls » et « Lavender », une œuvre originale d’un diplômé du lycée Albert Einstein en 2023, il y en a pour tous les goûts. Venez nous joindre!
Productions de l'automne 2023-2024
Concours de message d'intérêt public : Exprimez-vous, sauvez une vie
Le bureau du procureur de l’État du comté de Montgomery organise un concours qui met les adolescents au défi de créer une vidéo originale pour sensibiliser les adolescents aux dangers de l’abus ou de l'overdose d’opioïdes et de fentanyl. Le concours est ouvert aux élèves du secondaire, qui peuvent obtenir 10 heures d'apprentissage par le service des élèves (SSL) en participant.
Les élèves peuvent s'inscrire au concours seuls ou en groupe. Cependant, les élèves ne peuvent participer qu'à un seule création.
Le premier prix est de 1 000$, la deuxième place est 750$, la troisième place et les gagnants préférés des fans recevront 500$. Des prix en espèces sont offerts par Magnolia Plumbing en l'honneur de deux jeunes hommes qui ont perdu la vie à cause du fentanyl illicite : Michael Pisarra et Matthew Loudon, tous deux diplômés de MCPS.
Les créations doivent être remises d'ici le vendredi 17 novembre.
Accéder au concours ici.
En savoir plus
Pour toute question, envoyez un e-mail ici.
Faites don d'une voiture ; Obtenez une déduction fiscale
Montgomery County Students Automotive Trades Foundation (ATF) recherche des dons de voitures. Les dons aideront plus de 400 élèves du lycée à apprendre à évaluer, réparer et reconditionner des voitures d'occasion. ATF est une organisation à but non lucratif qui favorise des programmes éducatifs dans le domaine de l'automobile en offrant aux élèves une instruction pratique qui porte sur l'entretien, la réparation, les ventes et le marketing automobile. Dans le cadre du programme automobile, les élèves vendent les voitures lors de trois ventes tout au long de l'année scolaire.
L'ATF accepte les dons toute l'année, du lundi au vendredi de 8h et 15h, dans les lycées de Damascus, Gaithersburg et Seneca Valley et à la Thomas Edison High School of Technology. Les dons peuvent être déductibles d'impôt.
Pour plus d'informations, consultez le site Internet de l'ATF. Pour planifier un don de voitures, contactez Michael Snyder au 240-740-2047.
Concours de vidéo documentaire C-SPAN ouvert aux élèves du secondaire
Les élèves du 6ème au 12ème année sont invités à participer au concours national annuel de documentaire vidéo StudentCam de C-SPAN, qui les encourage à réfléchir de manière critique aux problèmes qui affectent nos communautés.
Cette année, les élèves sont invités à créer un documentaire vidéo de cinq à six minutes sur un sujet lié au thème du concours « Regarder vers l'avenir tout en considérant le passé ». Les élèves sont invités à choisir de répondre à l'une des questions suivantes :
- Au cours des 20 prochaines années, quel est le changement le plus important que vous souhaiteriez voir en Amérique ? Détaillez un sujet en particulier qui revêt une certaine importance pour vous et l’évolution des politiques, lois et actions associées que vous souhaitez voir à l’avenir.
- Au cours des 20 dernières années, quel a été le changement le plus important en Amérique ? Examinez une loi, un événement ou une invention spécifique, expliquez ses effets et pourquoi vous le considérez comme important.
La date limite de soumission est le vendredi 19 janvier 2024.
En savoir plus
Dates à retenir
Jeudi 1er novembre – Début de la période de notation 2
Jeudi 9 novembre – Distribution des bulletins scolaires
Lundi 6 novembre – Audience du Conseil des établissements scolaires et de la sectorisation
Mardi 7 novembre – Audition du Conseil des installations et de la sectorisation scolaire
Jeudi 9 novembre – Réunion du Conseil d'éducation
Korean 11-09-2023
2023년 11월 1일
이번 주 정신 건강 주간을 축하합시다
MCPS와 Montgomery County School Psychologists’ Association(MCSPA)은 11월 4일까지 청소년과 가족들이 정신건강 전문가로부터 다양한 문제에 관해 들을 기회를 제공하는 원격 온라인 행사를 개최합니다. 대면 및 온라인/가상으로 진행되는 이번 행사 주간에는 연사 연설과 워크숍이 포함됩니다.
11월 1일 오후 6시–8시 Richard Montgomery 고등학교에서 프로 풋볼 선수 출신으로 정신건강 전문가이자 옹호자인 Jay Barnett 박사가 학생들에게 정신건강과 편견 깨기, 도움을 요청하는 방법의 중요성에 대해 직접 연설을 합니다. 참석하는 학생들은 서비스 학습시간(SSL)을 취득할 수 있습니다. 이 행사는 MCPS-TV와 MCPS en Español Youtube 채널에서도 실시간 방송됩니다. 대면으로의 참석은 이 링크로 참가등록을 합시다.
11월 4일 (토) 오전 11시 30분부터 오후 1시까지 가상 자원 박람회와 전문가 패널을 마지막으로 이번 주를 마무리합니다. 이 행사에서는 학생과 가족이 이용할 수 있는 MCPS 정신건강 관련 자원, 서비스 제공기관 및 커뮤니티 파트너에 대한 정보를 제공합니다.
이 주간에는 또한, 건강한 습관, 형평성과 다양성을 통한 긍정적인 학교 분위기 지원, 사회적 정서적 언어의 적절한 사용을 통한 문제 해결 지원 등의 주제로 사전녹화된 영상이 포함되어 있습니다. 신경다양성, 운동과 건강, 요가와 통증 관리, 약물남용 예방 등에 대한 전문가들의 인터뷰가 있을 예정입니다.
다가오는 운영 예산 공개 포럼에 대해 알아봅시다.
MCPS는 2024-2025 학사연도 교육운영예산 절차에 관해 알려드리는 포럼을 시리즈로 개최합니다. MCPS 리더십과의 토론과 브레이크아웃 세션을 통한 의견제시 기회에 참여합시다. 참석 여부와 스페인어 또는 미국어 수화 통역이 필요한지 알려 주세요.
행사일정은 다음과 같습니다:
11월 8일 수요일에는 Gaithersburg 고등학교에서 학생들만 참석할 수 있는 포럼 또한 열립니다.
고등학교 지역/교육구 특별 프로그램 및 버추얼 아카데미(Maryland Virtual Academy) 지원서 마감일은 11월 8일입니다.
8학년 학생들은 ParentVUE에 있는 고등학교 공통 지원서(high school common application)를 사용하여 지역/카운티 전체의 특별 프로그램에 지원할 수 있습니다. 또한 9-11학년 학생들은 진로준비 프로그램에 지원할 수 있습니다. 학생과 가족을 위한 설명회가 열립니다. 모든 날짜는 특별 프로그램 웹페이지에서 확인할 수 있습니다.
지원 마감일은 11월 8일(수)입니다. 전체 프로그램 안내, 자격요건, 자주 묻는 질문은 이 웹사이트 를 봅시다.
2024-2025학년도 몽고메리 가상 아카데미(Montgomery Virtual Academy-MVA) 지원은 2023년 11월 3일(금)에 마감됩니다. 가상 아카데미의 2023-2024년 2학기 대기자 명단 신청 또한 11월 3일까지이며, 2023년 11월 3일에서 2024년 2월 9일 사이 제출한 지원자는 2024-2025년 대기자 명단에 추가될 예정입니다. 자세한 내용은 MVA 웹사이트를 참조합시다.
올해의 지원 서비스 직원상 후보를 추천해 주세요.
올해의 지원 서비스 직원상은 현재 후보자 추천을 받고 있습니다. 올해, MCPS와 SEIU Local 500은 학생, 직원, 지역사회의 성공에 기여하며 모범적으로 전문성을 보여준 24명의 지원 서비스 직원를 표창합니다. 후보자는 최소한 MCPS에서 3년 이상 근무한 정규직 현역 지원 서비스 직원이어야 합니다. 완성한 추천 패키지는 이메일memberservices@seiu500.org로 제출해야 합니다. 올해의 지원 서비스 직원상 지원 마감은 12월 12일(화) 오후 5시입니다.
또한 다른 교사, 행정가상을 위한 후보 추천도 받고 있습니다. 다음의 상에 대한 추천은 모두 12월 22일(금) 자정에 마감합니다. 다음 목록을 확인합시다:
Montgomery County Public Schools 올해의 교사상(Teacher of the Year Award)
Montgomery County Public Schools 떠오르는 교사상(Rising Star Teacher Award)
Washington Post 올해의 교사 상(Teacher of the Year Award)
Shirley J. Lowrie 교습 감사상(Thank You for Teaching Award)
교육감 연례 마크맨 우수 및 화합상(Superintendent’s Annual Mark Mann Excellence and Harmony Award)
2023-2024 공연을 확인해 봅시다!
중학교와 고등학교 가을 연극/뮤지컬 공연의 막이 오릅니다. 지금부터 내년 2024년 초까지 진행되는 멋진 연극과 뮤지컬 관람하려면 지금부터 계획합시다.
“슈렉(Shrek)”과 “마마미야(Mamma Mia)”부터 “라듐 걸스(Radium Girls)” 와 2023 Albert Einstein 고등학교 졸업생의 원작인 “라벤더(Lavender)”까지, 모두가 즐길 수 있는 작품이 준비되어 있습니다. 오셔서 함께 관람합시다.
2023–2024 가을 공연 작품
PSA 콘테스트: 목소리를 높여 생명을 살립시다
Montgomery 카운티 주 검찰청은 청소년의 오피오이드 남용 또는 과다복용과 펜타닐의 위험성에 대한 인식을 증진시키기 위해 독창적인 영상을 제작하는 청소년 공익공고 경연대회를 주최합니다.
이 대회는 중고등학생 대상으로 진행되며, 참가시 10시간의 학생 봉사 학습 시간(SSL)을 취득할 수 있습니다.
학생은 혼자 또는 그룹으로 경연대회에 참석할 수 있습니다만 참석은 1회만 가능합니다.
1등 $1,000, 2등 $750, 3등과 인기상에는 $500을 수여합니다. 불법 펜타닐로 목숨을 잃은 두 명의 젊은이— MCPS 졸업생인 Michael Pisarra와 Matthew Loudon을 기리기 위해 Magnolia Plumbing이 상금을 기부합니다.
마감일은 11월 17일(금)입니다.
이곳을 클릭하여 지원합시다.
추가 정보
질문은 이곳에 문의합시다.
자동차 기부로 세금 공제를 받읍시다
Montgomery County Students Automotive Trades Foundation (ATF)는 자동차 기부를 받고 있습니다. 기부는 약 400명의 고등학생이 중고차를 진단하고 수리하고 개조하는 데에 도움을 주게 됩니다. ATF는 자동차 관리, 수리, 판매와 마케팅에 대한 실전교육을 학생들에게 제공하여 자동차교육을 육성하는 비영리단체입니다. 자동차 프로그램의 일부로 학생들은 학년도 중에 세 번 차를 판매합니다.
ATF는 월요일-금요일 오전 8시-오후 3시까지 Damascus, Gaithersburg, Seneca Valley high schools,Thomas Edison High School of Technology에서 일 년 내내 자동차 기부를 받고 있습니다. 기부금은 세금면제 대상입니다.
자세한 안내는 ATF 웹사이트를 방문합시다. 자동차 기부는 Mike Snyder (전화: 240-740-2047) 에게 문의합시다.
C-SPAN 다큐멘터리 비디오 경연대회가 중고등학생에게 열려 있습니다.
지역사회에 영향을 미치는 문제에 대해 비평적으로 생각하도록 장려하는 C-SPAN의 연례 전국 비디오 다큐멘터리 StudentCam 대회에 참가하도록 6학년부터 12학년까지의 학생들을 초대합니다.
올해 이 경연대회에 참석하는 학생들은 "과거를 돌아보며 미래를 바라보기(Looking Forward While Considering the Past)"라는 대회 주제에 관해 5-6분짜리 비디오 다큐멘터리를 제작해야 합니다. 학생은 다음 프롬프트 중 하나를 선택하여 설명을 해야 합니다.
- 앞으로 20년 후에 미국에서 보고 싶은 가장 중요한 변화는 무엇입니까? 자신에게 중요한 특정 이슈와 향후 보고 싶은 관련 정책, 법률 및 조치의 발전에 관하여 자세히 설명합시다.
- 지난 20년 동안 미국에서 가장 중요한 변화는 무엇이었습니까? 특정 법률, 사건 또는 발명을 조사하고 그 영향과 중요하다고 생각하는 이유를 설명합시다.
제출 마감일은 2024년 1월 19일(금)입니다.
추가 정보
기억해야 할 날짜
11월 1일(목) - 2차 성적 평가 기간 시작
11월 9일(목) - 성적표 배부
11월 6일(월) – 교육위원회 시설과 학군경계 공청회
11월 7일(화) – 교육위원회 시설과 학군경계 공청회
11월 9일(목) – 교육위원회 회의
Vietnamese 11-09-2023
Ngày 1 Tháng 11, 2023
Mừng Tuần lễ Nhận thức về Sức khỏe Tâm thần trong Tuần này
MCPS và Hiệp hội Nhà Tâm lý Trường học Quận Montgomery (MCSPA) tổ chức các chương trình miễn phí cho đến hết Ngày 4 tháng 11, để mang đến cho giới trẻ và gia đình cơ hội được nghe ý kiến của các chuyên gia sức khỏe tâm thần về nhiều vấn đề khác nhau. Tuần lễ của chương trình sẽ được tổ chức trực tiếp và trực tuyến, sẽ bao gồm các diễn giả và hội thảo.
Từ 6–8 giờ tối Ngày 1 Tháng 11 tại Trường Trung học Cấp III Richard Montgomery, cựu cầu thủ bóng đá chuyên nghiệp đã trở thành chuyên gia và người ủng hộ sức khỏe tâm thần, Dr. Jay Barnett, sẽ nói chuyện trực tiếp với học sinh về tầm quan trọng của sức khỏe tâm thần, loại bỏ sự kỳ thị và tìm sự giúp đỡ. Học sinh có thể nhận được giờ SSL khi tham dự. Chương trình này cũng sẽ được phát trực tiếp trên MCPS-TV và MCPS en Español đài YouTube. Nếu quý vị dự định tham dự trực tiếp, yêu cầu RSVP.
Tuần lễ sẽ kết thúc với hội chợ thông tin ảo và hội đồng chuyên gia từ 11 giờ 30 sáng–1 giờ chiều vào Ngày thứ Bảy 4 Tháng 11. Sự kiện này sẽ cung cấp thông tin về các nguồn thông tin sức khỏe tâm thần MCPS, những người cung cấp và đối tác cộng đồng cho học sinh và gia đình các em.
Tuần lễ cũng sẽ bao gồm các video được quay trước về các chủ đề như thói quen lành mạnh, hỗ trợ môi trường học đường tích cực qua sự công bằng và đa dạng, và hỗ trợ giải quyết vấn đề qua việc sử dụng từ vựng cảm xúc xã hội phù hợp. Sẽ có các cuộc phỏng vấn với các chuyên gia về đa dạng thần kinh, tập thể dục và chăm sóc sức khỏe, yoga và đối phó cơn đau cũng như phòng ngừa sử dụng chất kích thích, cùng những vấn đề khác.
Tìm hiểu về Điều hành Ngân sách tại các Cuộc họp Sắp tới
MCPS đang tổ chức một số các cuộc họp để tìm hiểu thêm về quy trình cho ngân sách điều hành 2024–2025. Hãy tham gia cùng chúng tôi để thảo luận với lãnh đạo MCPS và có cơ hội tham gia vào các buổi thảo luận nhóm. Yêu cầu cho chúng tôi biết nếu quý vị tham dự hay không và nếu quý vị có cần thông dịch viên tiếng Tây Ban Nha hay Ngôn ngữ ra dấu hiệu tiếng Mỹ.
Các buổi hội thảo sẽ được tổ chức:
- Ngày thứ Năm 2 Tháng 11, 6 giờ 30–8 giờ tối, cuộc họp ảo. Sự kiện này sẽ được phát trực tiếp trên trang chính MCPS. RSVP.
- Ngày thứ Ba 14 Tháng 11, 6:30-8, trực tuyến. RSVP.
Ngoài ra còn có một cuộc họp vào Ngày thứ Tư 8 Tháng 11 tại Trường Trung học Cấp III Gaithersburg, chỉ dành cho học sinh.
Hạn chót Nạp đơn vào Ngày 8 tháng 11 cho các Chương trình Đặc biệt Vùng/Toàn Quận dành cho Trường Trung học Cấp III và Học viện Ảo Maryland
Các học sinh Lớp 8 sẽ có thể đăng ký cho các Chương trình Đặc biệt trong Vùng/Toàn Quận bằng cách dùng đơn đăng ký phổ biến cho trường trung học cấp III có trong ParentVUE. Ngoài ra, học sinh từ Lớp 9 đến Lớp 11 có thể đăng ký cho các chương trình chuẩn bị cho nghề nghiệp. Các buổi thông tin sẽ có cho học sinh và gia đình. Tất cả các ngày có thể tìm thấy trên trang mạng các chương trình đặc biệt.
Hạn cuối nạp đơn là Ngày thứ Tư 8 Tháng 11 Programs-At-A-Glance- Tổng quát-về-Chương trình, việc hội đủ điều kiện và các câu hỏi thường được đề cập có trên trang mạng này.
Đơn đăng ký cho Học viện Ảo Montgomery (MVA) cho năm học 2024-2025 sẽ hết hạn vào Ngày thứ Sáu 3 Tháng 11, 2023. Các đơn đăng ký vào danh sách chờ cho Học kỳ 2 của Học viện Ảo 2023-2024 cũng sẽ hết hạn vào Ngày 3 tháng 11. Các đơn đăng ký nạp sau Ngày 3 Tháng 11, 2023, nhưng trước và vào Ngày 9 tháng 2, 2024 sẽ được thêm vào danh sách chờ 2024-2025. Xem trang mạng MVA để biết thêm thông tin.
Các Đề Cử cho Nhân Viên Dịch Vụ Hỗ Trợ Của Năm Bắt Đầu
Giải thưởng Nhân viên Dịch vụ Hỗ trợ 2024 hiện sẵn sàng để đề cử. Năm nay, MCPS và SEIU Local 500 sẽ vinh danh 24 nhân viên dịch vụ hỗ trợ gương mẫu về sự chuyên nghiệp khi họ đóng góp cho sự thành công của học sinh, nhân viên và cộng đồng. Những người được đề cử phải là chuyên gia hỗ trợ tích cực ở một vị trí cố định và có ít nhất ba năm phục vụ tại MCPS. Các tập đề cử đã hoàn thành phải được gửi bằng điện tử tới memberservices@seiu500.org. Đề cử cho Giải thưởng Nhân viên Dịch vụ Hỗ trợ của Năm sẽ chấm dứt trước 5 giờ chiều vào Ngày thứ Ba 12 Tháng 12.
Đề cử cũng được mở cho các giải thưởng giáo viên và nhân viên hành chánh khác. Tất cả các bài nạp để được công nhận sau đây đều phải nạp trước 12 giờ khuya Ngày thứ Sáu 22 tháng 12. Hãy xem danh sách bên dưới:
Giải thưởng Giáo viên của Năm của Trường Công Quận Montgomery
Giải thưởng Giáo viên Ngôi sao Đang lên của Trường Công lập Quận Montgomery
{Giải thưởng Giáo viên của Năm của Washington Post
Giải thưởng Shirley J. Lowrie “Cám ơn về sự Giảng dạy”
Giải thưởng Hòa hợp và Xuất sắc Hàng năm Mark Mann của Giám đốc Trường học
Hãy xem các Tác phẩm Kich nghệ 2023-2024!
Màn sân khấu đang kéo lên cho các tác phẩm kịch nghệ mùa thu tại các trường trung học cấp II và cấp III. Hãy dự định ngay bây giờ để xem những màn trình diễn tuyệt vời này, mà bắt đầu vào đầu năm 2024.
Từ “Shrek” và “Mamma Mia” đến “Radium Girls” và “Lavender”, một tác phẩm gốc của một học sinh tốt nghiệp trường trung học Albert Einstein 2023, luôn có một điều gì đó cho tất cả mọi người. Đến tham dự!
Tác phẩm Kich nghệ Mùa Thu 2023-2024
Cuộc thi PSA: Lên Tiếng, Cứu Một Đời Sống
Văn phòng Luật sư Tiểu bang Quận Montgomery đang tổ chức một cuộc thi thông báo dịch vụ công cộng mà thách thức thanh thiếu niên tạo một video gốc để nâng cao nhận thức về sự nguy hiểm của việc lạm dụng hoặc dùng quá liều opioid và fentanyl trong các thanh thiếu niên. Cuộc thi dành cho học sinh trung học, mà có thể kiếm được 10 giờ Dịch vụ Học tập Học sinh (SSL) khi tham gia.
Học sinh có thể tham gia cuộc thi theo cá nhân hoặc theo nhóm; tuy nhiên, học sinh chỉ có thể tham gia vào một mục.
Giải thưởng cao nhất là $1,000 USD, giải thứ hai là $750, giải thứ ba và được người hâm mộ yêu thích sẽ nhận được $500. Giải thưởng được Magnolia Plumbing tặng để vinh danh hai thanh niên đã thiệt mạng vì fentanyl bất hợp pháp—Michael Pisarra và Matthew Loudon, cả hai tốt nghiệp MCPS.
Các bài phải nạp trước Ngày thứ Sáu 17 Tháng 4.
Vào đây
Thêm thông tin
Để biết thêm chi tiết, xin gởi email tại đây.
Tặng một chiếc ô tô; Được giảm thuế
Montgomery County Students Automotive Trades and Information Technology Foundations (ATF) đang cần được tặng xe hơi. Việc tặng xe sẽ giúp hơn 400 học sinh trung học cấp III học cách đánh giá, sửa chữa và tân trang lại các xe hơi đã dùng. ATF là một tổ chức phi lợi nhuận mà bảo trợ chương trình dạy về xe hơi bằng cách cung cấp cho các học sinh hướng dẫn việc thực hành cách bảo trì, sửa chửa, bán và tiếp thị. Là một phần của chương trình xe hơi, học sinh bán xe ba lần trong dịp bán xe trong suốt năm học.
ATF nhận các xe được tặng quanh năm từ 8 giờ sáng đến 3 giờ chiều, từ Thứ Hai đến Thứ Sáu tại các trường trung học cấp III Damascus, Gaithersburg và Seneca Valley, và tại trường Thomas Edison High School of Technology. Tặng xe có thể được trừ thuế.
Để thêm thông tin, xem trang mạng ATFi. Để hẹn ngày tặng xe, hãy liên lạc với Mike Snyder tại 240-740-2047.
C-SPAN Cuộc Thi làm Video Tài liệu dành cho Học sinh Trung học
Học sinh từ lớp 6 đến lớp 12 được mời tham gia cuộc thi làm video tài liệu quốc gia StudentCam hàng năm của C-SPAN, cuộc thi khuyến khích các em suy nghĩ chín chắn về các vấn đề ảnh hưởng đến cộng đồng.
Năm nay, học sinh được yêu cầu làm một đoạn phim tài liệu dài từ 5 đến 6 phút về một chủ đề liên quan đến chủ đề cuộc thi, "Nhìn về Phía trước trong khi Nghĩ về Quá khứ". Học sinh được yêu cầu chọn một trong các ý kiến sau để đề cập:"
- Trong 20 năm tới, sự thay đổi quan trọng nhất mà em muốn thấy ở Mỹ là gì? Nêu chi tiết một vấn đề cụ thể quan trọng đối với em và sự phát triển của các chính sách, luật và hành động liên quan mà em muốn thấy trong tương lai.
- Trong 20 năm qua, thay đổi quan trọng nhất ở Mỹ là gì? Xem xét một luật, sự kiện hoặc phát minh cụ thể, giải thích tác động của nó và lý do tại sao em xem nó quan trọng.
Hạn cuối nạp bài là Ngày thứ Sáu 19 Tháng 1, 2024.
Thêm chi tiết
Những Ngày Cần Nhớ
Ngày thứ Năm 1 Tháng 11 – Kỳ Chấm điểm 2 bắt đầu
Ngàu thứ Năm 9 Tháng 11 - Phân phát phiếu điểm
Ngày thứ Hai 6 Tháng 11 – Hội đồng Giáo dục Phiên Điều trần về Cơ sở Giáo dục và Ranh giới
Ngày thứ Ba 7 tháng 11 – Điều trần về Cơ sở Giáo dục và Ranh giới của Hội đồng Giáo dục
Ngày thứ Năm 9 Tháng 11 – Cuộc họp của Hội đồng Giáo dục
Portuguese 11-09-2023
1º de Novembro de 2023
Celebre a Conscientização Sobre Saúde Mental Nesta Semana
MCPS e a Associação de Psicólogos Escolares do Condado de Montgomery (sigla em inglês, MCSPA) estão organizando eventos gratuitos até 4 de novembro, para dar aos jovens e famílias a oportunidade de ouvir especialistas em saúde mental sobre uma variedade de questões. A semana de eventos, que será realizada presencial e virtualmente, incluirá palestrantes e workshops.
Das 18h às 20h de hoje, 1º de novembro, na Richard Montgomery High School, o ex-jogador de futebol americano profissional que se tornou especialista e defensor da saúde mental, Dr. Jay Barnett, falará pessoalmente aos alunos sobre a importância da saúde mental, quebrando o estigma e buscando ajuda. Os alunos podem receber horas SSL pela participação. Este evento também será transmitido ao vivo pelos canais do YouTube de MCPS-TV e MCPS en Español. Se você planeja comparecer pessoalmente, por favor confirme a sua presença.
A semana encerrará com uma feira virtual de recursos e um painel de especialistas das 11h30 às 13h no sábado, 4 de novembro. Este evento oferecerá informações sobre recursos de saúde mental de MCPS, bem como sobre provedores e parceiros comunitários para alunos e suas famílias.
A semana também incluirá vídeos pré-gravados sobre temas como hábitos saudáveis, apoio a um clima escolar positivo através da equidade e da diversidade, e apoio à resolução de problemas através do uso adequado de vocabulário socioemocional. Haverá entrevistas com especialistas em neurodiversidade, exercícios e atividades de bem-estar, ioga, bem como controle da dor e prevenção do uso de substâncias, entre outros.
Aprenda Sobre o Orçamento Operacional nos Próximos Fóruns
MCPS está organizando uma série de fóruns de aprendizagem sobre o processo do orçamento operacional de 2024–2025. Junte-se a nós para uma discussão com a equipe de liderança de MCPS e uma oportunidade de participar de sessões de discussão. Informe-nos se você participará e se precisará de interpretação em espanhol ou língua de sinais americana.
Os eventos serão realizados:
- Quinta-feira, 2 de novembro, das 18h30 às 20h, fórum virtual. Este evento será transmitido ao vivo na página principal de MCPS. Confirme sua presença.
- Terça-feira, 14 de novembro, 18h30-20h, fórum virtual. Confirme sua presença.
Haverá, também, um fórum na quarta-feira, 8 de novembro, na Gaithersburg High School, aberto apenas a estudantes.
As Inscrições para Programas Especiais Regionais/do Condado do Ensino Médio e para a Academia Virtual de Maryland Encerram em 8 de Novembro
Os alunos da 8ª série podem se inscrever em Programas Especiais Regionais/do Condado usando a forma inscrição usual do ensino médio encontrada em ParentVUE. Além disso, os alunos das séries 9-11 podem se inscrever em programas de preparação para a carreira profissional. Sessões informativas estarão disponíveis para estudantes e famílias. Todas as datas podem ser encontradas na página de programas especiais.
As inscrições devem ser feitas até quarta-feira, 8 de novembro. Resumo dos programas, informações sobre elegibilidade e perguntas frequentes estão disponíveis neste site.
As inscrições para a Academia Virtual de Montgomery (sigla em inglês, MVA) para o ano letivo de 2024-2025 encerram na sexta-feira, 3 de novembro de 2023. As inscrições para a lista de espera do segundo semestre do ano letivo de 2023-2024 da Academia Virtual também devem ser feitas até 3 de novembro. As inscrições enviadas depois de 3 de novembro mas até 9 de fevereiro de 2024, serão adicionadas à lista de espera de 2024-2025. Visite o site da MVA para obter mais informações.
Indicações Abertas para (a Premiação) Funcionário(a) do Ano de Serviços de Apoio
O Prêmio Funcionário(a) do Ano de Serviços de Apoio de 2024 já está aberto para indicações. Este ano, MCPS e SEIU Local 500 reconhecerão 24 funcionários de serviços de apoio que exemplificam profissionalismo ao contribuir para o sucesso de alunos, funcionários e da comunidade. Os indicados devem ser profissionais de suporte ativos em posição permanente e ter pelo menos três anos de serviço em MCPS. Os pacotes de indicação preenchidos devem ser enviados eletronicamente para memberservices@seiu500.org. As indicações para o prêmio de Funcionário(a) de Serviços de Apoio do Ano devem ser feitas até às 17h da terça-feira, 12 de dezembro.
As indicações também estão abertas para outros prêmios de professores e administradores. As inscrições para os seguintes reconhecimentos devem ser feitas até meia-noite de sexta-feira, 22 de dezembro. Confira a lista abaixo:
Prêmio Professor(a) do Ano de Montgomery County Public Schools
Prêmio Professor(a) Estrela em Ascensão de Montgomery County Public Schools
Prêmio Professor(a) do Ano do Washington Post
Prêmio Shirley J. Lowrie de Agradecimento pelo Ensino
Prêmio Anual Mark Mann de Excelência e Harmonia do(a) Superintendente
Confira as Produções Teatrais de 2023-2024!
A cortina está se abrindo nas produções teatrais de outono das escolas do ensino fundamental II e médio. Planeje agora para ir ver essas ótimas apresentações, que vão até o início de 2024.
De “Shrek” e “Mamma Mia” a “Radium Girls” e “Lavender”, uma obra original de um ex-aluno graduado pela Albert Einstein High School em 2023, há algo para todos. Venha!
Produções do Outono de 2023-2024
Concurso de Anúncio de Utilidade Pública: Fale, Salve uma Vida
O Gabinete do Procurador Estadual do Condado de Montgomery está organizando um concurso de anúncios de utilidade pública que desafia os adolescentes a criarem um vídeo original para promover a conscientização sobre os perigos do abuso ou overdose de opioides e fentanil entre os adolescentes. O concurso está aberto a alunos do ensino médio, que podem ganhar 10 horas de Aprendizagem Mediante Serviço Estudantil (sigla em inglês, SSL) por sua participação.
Os alunos podem participar do concurso sozinhos ou em grupo; no entanto, eles poderão fazer apenas um envio (de vídeo).
O prêmio principal é de US$ 1.000, o do segundo colocado é de US$ 750, o do terceiro colocado e dos vencedores favoritos dos fãs receberão US$ 500. Os prêmios em dinheiro estão sendo doados pela empresa Magnolia Plumbing em homenagem a dois jovens que perderam a vida devido ao fentanil ilícito—Michael Pisarra e Matthew Loudon, ambos se graduaram em MCPS.
Os envios devem ser feitos até sexta-feira, 17 de novembro.
Os envios podem ser feitos aqui.
Mais informações
Em caso de dúvidas, envie um e-mail aqui.
Doe um Carro; Obtenha uma Dedução Fiscal
A Fundação Trades de Alunos de Estudos Automotivos do Condado de Montgomery (sigla em inglês, ATF) está em busca de doações de carros. As doações ajudarão mais de 400 alunos do ensino médio a aprender como avaliar, consertar e reformar carros usados. A ATF é uma organização sem fins lucrativos que promove a educação automotiva oferecendo aos alunos instrução prática de manutenção, conserto, venda e publicidade. Como parte do programa automotivo, os alunos vendem os carros em três eventos de vendas ao longo do ano letivo.
A ATF aceita doações durante todo o ano entre as 8h e as 15h de segunda a sexta nas escolas do ensino médio Damascus, Gaithersburg e Seneca Valley, bem como na Thomas Edison High School of Technology. As doações poderão ser deduzidas do imposto de renda.
Para mais informações, visite o site da ATF. Para agendar doações de carro, entre em contato com Michael Snyder no número 240-740-2047.
Concurso Nacional de Documentário em Vídeo da C-SPAN Aberto a Alunos do Ensino Secundário
Os alunos da 6ª à 12ª série estão convidados a participar da competição anual de documentários em vídeo StudentCam da C-SPAN, que os incentiva a pensar criticamente sobre questões que afetam nossas comunidades.
Este ano, está sendo solicitado que os alunos criem um documentário em vídeo, com duração de cinco a seis minutos, sobre um tópico relacionado ao tema da competição, "Olhando para o Futuro Enquanto Consideramos o Passado". É solicitado que os alunos escolham um dos seguintes temas para abordar:
- Nos próximos 20 anos, qual é a mudança mais importante que você gostaria de ver na América? Detalhe uma questão específica que seja importante para você e a evolução das políticas, leis e ações relacionadas que você deseja ver no futuro.
- Nos últimos 20 anos, qual foi a mudança mais importante na América? Examine uma lei, evento ou invenção específica, explique seu impacto e por que você a/o considera importante.
O prazo para envio é sexta-feira, 19 de janeiro de 2024.
Mais informações
Datas para Lembrar
Quinta-feira, 1º de novembro – Início do período de avaliação 2
Quinta-feira, 9 de novembro – Distribuição de boletins
Segunda-feira, 6 de novembro - Audiência de Instalações Educacionais e Limites Escolares do Conselho de Educação
Terça-feira, 7 de novembro – Audiência de Instalações Educacionais e Limites Escolares do Conselho de Educação
Quinta-feira, 9 de novembro – Reunião do Conselho de Educação